
“ ... አማራን ማን እንደረገመው አላውቅም! .... ጀግኖቹን ሁሉ ማወደስ የሚያውቀው ከሞቱ በኋላ ነው። .......... ትናንት ተከፋፍለን! አጼ ቴዎድሮስንና በላይ ዘለቀን ያህል ጀግኖቻችንን አጣናቸው። ዛሬ ካለፉ በኋላ ግን ስማቸውን እየጠቀስን ደጋግመን እየዘመርንላቸው ነው! .... አሁን በኛ ዘመንም ይኸው ድርጊት ቀጥሏል። እባካችሁ በሕይወት እያለን፣ እንተባበር ! እንደጋገፍ ! እንደራጅ! ከተደገሰልን እልቂት እንትረፍ ?!”
(ዮሃንስ ቧያለው)
#ethiopianews #amhara #ethio360media #ethiopanews #ethiopianpolitics #amhara #fano #amharafano #ethiopian @HagereMedia #hageremedia