Ethiopia: Habtamu Ayalew : "የአማራ ሕዝብ እራሱን ከሞት ሳያድን የሚያድናት ኢትዮጵያ የለችም።”

Просмотров: 30   |   Загружено: 3 год.
icon
Hagere Media
icon
5
icon
Скачать
iconПодробнее о видео
#ethiopia #abiyahmed #ethio360 #amhara
“መጽሃፍ ቅዱስ ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያድን ለራሱ ከጠፋ ምን ሊረባ ይላል። የአማራ ሕዝብ እራሱን ከሞት ሳያድን የሚያድናት ኢትዮጵያ የለችም።”
“የጌድዮ ሕዝብ ተፈናቀለ ብለን፣ ስለጌድዮ ሕዝብ ወጥተን ስንጮህ፣ ጀግና ! ጎበዝ ! ኢትዮጵያዊ !
“የኦሮሞ ሕዝብ ተፈናቀለ፣ ተጎዳ፣ ወጣቱ ታሰረ ብለን ስንጮህ ጀግና እንደዚህ ነው ! ጎበዝ !
“የጋሞ ሕዝብ ታረደ፣ ተፈናቀለ፣ አደጋ ደረሰበት ስንል፣ እናንተ ናችሁ ጀግና ! ጎበዝ !
“ የአማራ ሕዝብ ተፈናቀለ፣ ታረደ ስንል፣ ይሄማ ዘረኝነት ነው !!
ምን ማለት ነው ይሄ? ? ? “
ሃብታሙ አያሌው እ.ኤ.አ 30/06/2022 የዋሽንግተን ዲሲ ሰልፍ ላይ ካስተላለፈው መልዕክት የተወሰደ @HagereMedia ​#Hageremedia

Похожие видео

Добавлено: 56 год.
Добавил:
  © 2019-2021
  Ethiopia: Habtamu Ayalew : 'የአማራ ሕዝብ እራሱን ከሞት ሳያድን የሚያድናት ኢትዮጵያ የለችም።” - RusLar.Me