Breaking News - Famous Oromo musician Hachalu Hundesa dies of gunshot wounds - Hachalu Hundessa

Просмотров: 111   |   Загружено: 5 год.
icon
Hagere Media
icon
1
icon
Скачать
iconПодробнее о видео
#Ethiopiannews #HachaluHundessa #JAALMARROO #KumsaaDirribaa #JawarMohamed #BekeleGerba
ታዋቂው የኦሮሚኛ ቋንቋ ሙዚቀኛ ሃጫሉ ሁንዴሳ በተተኮሰበት ጥይት ሰኞ ማምሻውን ህይወቱ አለፈ።
አርቲስቱ ምሽት ላይ በአዲስ አበባ ገላን ኮንዲሚኒየም አካባቢ በተተኮሰበት ጥይት ህይወቱ ማለፉን ነው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ያስታወቀው።

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው ለኢቢሲ እንደተናሩት፥ የከተማዋ ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመሆን ግድያውን በፈፀም የተጠረጠሩ የተወሰኑ ግልሰቦች በቁጥጥር ስር አውለዋል።

Похожие видео

Добавлено: 56 год.
Добавил:
  © 2019-2021
  Breaking News - Famous Oromo musician Hachalu Hundesa dies of gunshot wounds - Hachalu Hundessa - RusLar.Me