የመድሀኒት እናት ህመምተኛው ልጅሽ - Zemari Deacon Dawit Fantaye Ethiopian Ortodox Tewahedo church mezmur

Просмотров: 8, 730   |   Загружено: 8 год.
icon
Gere3025
icon
139
icon
Скачать
iconПодробнее о видео
የመድሀኒት እናት ህመምተኛው ልጅሽ - Zemari Deacon Dawit Fantaye Ethiopian Ortodox Tewahedo church mezmur.
የመዳኒት እናት ህመምተኛው ልጅሽ
ምሕረትን ፍለጋ ቆሜአለው ከደጅሽ
ፆሎት ልመናሽን ታምኛለውና
ከቤትሽ መልሽኝ ዳግም እደገና
የደካሞች አፅናኝ የምስኪናን ተስፋ
ለዓለም አልተውሽኝም በከንቱ እንድጠፋ
የሕይወቴ ቅመም እረፍቴ ሠላሜ
አማልጅኝ እላለው ከመቅደስሽ ቆሜ

Похожие видео

Добавлено: 56 год.
Добавил:
  © 2019-2021
  የመድሀኒት እናት ህመምተኛው ልጅሽ - Zemari Deacon Dawit Fantaye Ethiopian Ortodox Tewahedo church mezmur - RusLar.Me