
የሕወሃት የተረት አባት መምሕር ገ/ኪዳን ደስታ ማነው? የማነ ንጉስ ከበቂ ማስረጃ ጋር ገበናውን ይዘረዝረዋል !!
• አማርኛ አስተማሪ ነበር - ግን አማርኛ ይጠላል!
• ታሪክ ሳይማርና ሳያውቅ የታሪክ ምሁር ነኝ ይላል !
• የኢሰፓ አባል የነበረ ብቻ ሳይሆን፣ በረሃ የገቡ የህወሃት ታጋዮች ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ ሲቀሰቅስ የነበረ ሰው ነው!
• እጅግ ሲበዛ ፈሪ! ጉረኛ ! ከአማራ ሕዝብ ጥላቻ ስብከት ውጭ ምንም አይነት ፖለቲካዊ ሰብ ዕና የሌለው ቀጣፊ ነው !
• አማራን የሚጠላው፣ ጎንደር በአማርኛ መምሕርነት ሲያገለግል ባጋጣሚ ያገባት ሴት በደለችኝ ብሎ ነው !