Abay Woldu - የቀድሞውን የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንትን አባይ ወልዱን ጨምሮ ሌሎች በቁጥጥር ስር የዋሉ የሕወሃት አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ TPLF

Просмотров: 409   |   Загружено: 5 год.
icon
Hagere Media
icon
9
icon
Скачать
iconПодробнее о видео
በቁጥጥር ሥር ውለው ዛሬ አዲስ አበባ የገቡ የሕወሃት አመራሮች፡-
1ኛ- አቶ አባይ ወልዱ ፡- የቀድሞ የክልሉ ፕሬዚዳንት የነበረ
2ኛ- ዶክተር አብርሃም ተከስተ - የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት የነበረ
3ኛ- ዶክተር ረዳኢ በርሄ ፡- የክልሉ ኦዲተር ሃላፊ የነበረ
4ኛ ዶክተር ሙሉጌታ ይርጋ፡- የክልሉ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ሃላፊ
የነበረ
5ኛ- አቶ ዕቁባይ በርሄ- የሃይማኖት ጉዳይ ክትትል ሃላፊ የነበረ
6ኛ- አቶ ጌታቸው ተፈሪ፡- የክልሉ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤትና የሠላምና
ደህንነት ሃላፊ የነበረ
7ኛ- ወይዘሮ ኪሮስ ሃጎስ፡- የክልሉ ማህበራዊ ጉዳይ ሃላፊ የነበረች
ናቸው።
#EthopianNews
#Ethiopia
#Tigray #TPLF @HagereMedia ​#Hageremedia

Похожие видео

Добавлено: 56 год.
Добавил:
  © 2019-2021
  Abay Woldu - የቀድሞውን የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንትን አባይ ወልዱን ጨምሮ ሌሎች በቁጥጥር ስር የዋሉ የሕወሃት አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ TPLF - RusLar.Me