
.ሰበር ዜና !
የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ-ጉባኤ ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም ስልጣናቸውን በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ። “
… የፌዴሬሽን ም/ቤት የሕገ መንግስቱና የፌዴራል ስርዓቱ የበላይ ጠባቂ ተቋም ቢሆንም፣ እራሱን በራሱ የሚያጠፋበት ውሳኔ እንዲወስን እየተደረገ ነው”
“ሕገመንግስቱን ከመጣስ አልፎ ፣አሁን ወደ አምባገነናዊ ስርዓት እየተሸጋገርን መሆኑን፣ ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች ማወቅ ይገባቸዋል..”
" ...የሕገ መንግስት ትሩጓሜ ውሳኔ የሚሰጠው በፌደሬሽን ምክር ቤት ሆኖ ሳለ፡ አሁን ላይ ያለው አካሄድ ግን ስልጣን የማራዘሙ ተግባርን "ሕጋዊ ልባስ ማልበስ" ነው ..."
" .... የብሄርና ሀይማኖት መብት የሚያስከብርው ሕገ መንግስት ሲጣስ ማየት ስለማልፈልግ፣ ሕገ መንግስቱ ለማክበር የገባሁት ቃል ለመጠበቅ እንዲሁም ለፌደሬሽኑ ካለኝ ታማኝነት በመነሳት፣ በሕገ መንግስት ጥሰት ተግባር ላለመሳተፍ በፍቃዴ ከስልጣኔ ወርጃለሁ"
(ሙሉውን ንግግራቸውን ይከታተሉ)