ደብረ-ሊባኖስ የፖርቹጋል ድልድይ I የፖርቹጋል ድልድይ ዙረት 16 | ደብረ-ሊባኖስ | Debrelibanos Portuguese Bridge Vlog 16 |

Просмотров: 285   |   Загружено: 4 год.
icon
Milo D
icon
18
icon
Скачать
iconПодробнее о видео
Trip organizer Gara hiking. make sure to check all their social media account for up coming trips.

ስለ ፖርቹጋል ድልድይ አመጣጥ ክርክር አለ፡፡ አንዳንዶች የተገነባው በ16 ኛው ክፍለ ዘመን በፖርቹጋሎች ነው ሲሉ፤ ሌሎች ደግሞ በ 19ኛው ክፍለ ዘመን ራስ ዳርጌ (የምኒሊክ አጎት የነበረው) የተገነባ ነው ይላሉ። ክርክሩን ለታሪክ ተመራማሪዎች እናቆየውና፡፡ ድልድዩን ከተሻገሩ በኋላ የ 600 ሜትር ፏፏቴን ያገኛሉ፡፡ እዛው ቦታ ላይ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኘውን ችላዳ ባቦን ሲገኝ፣ በመቀጠልም የ20 ደቂቃ የተራራ ጉዞ ካደረጉ በኋላ ጥንታዊና ታሪካዊ ዋሻ ይገኛል፣ በዋሻው ውስጥ እስከፈለጉት ድረስ መጓዝ ይችላሉ ነገር ግን በእጆ የሚይዙት ባትሪ በጨለማ ስለሚዋጥ ለመቀጠል አስቸጋሪ ያደርገዋል፤ ከደንነትም አንፃር ብዙም ባይጓዙ ተመራጭ ነው፣ በዋሻ ውስጥ ሚኖረው ቀዝቃዛ ውሃ፣ ጥሩ መነቃቃትና ሰላም ይፈጥራል
#Ethiopia #Beautiful_Waterfall on #Portuguese_bridge ፖርቹጋል ድልድይ አስደናቂ ፋፋቴ

Portuguese bridge
There is controversy about the origins of the so-called Portuguese Bridge. According to some, it was built in the 16th century by Portuguese; others say that it was built by Ras Darge (who was Menelik’s uncle) in the 19th century. After crossing the bridge, go to your left by the side of the river until you reach on a large rock suitable to view the 600m waterfall. The best time to see this is in the Ethiopian rainy season (July-September).

Похожие видео

Добавлено: 55 год.
Добавил:
  © 2019-2021
  ደብረ-ሊባኖስ የፖርቹጋል ድልድይ I የፖርቹጋል ድልድይ ዙረት 16 | ደብረ-ሊባኖስ | Debrelibanos Portuguese Bridge Vlog 16 | - RusLar.Me