#ethiopia ሻይ ቡና ተጀመረ #habesha

Просмотров: 9, 509   |   Загружено: 2 нд.
icon
GEBEYANU
icon
570
icon
Скачать
iconПодробнее о видео
#ethiopian ምን አዲስ ነገር አለው? @GEBEYANU
ይህ የአዲሱ ሻይ ቡና ፕሮግራም የመጀመሪያ ዝግጅት ነው፡፡ አዲሱ ሻይ ቡና ከዚህ ቀደም ከነበረው እና ለረጅም ጊዜ ከሚታወቀው ፕሮግራም በምን ይለያል? ምን አይነት ዝግጅቶችን በእንዴት ያለ አቀራረብ መጣ? ሌሎችንም ጥያቄዎች ይመልሳል፡፡ በጽሞና ተከታትላችሁ በያላችሁበት ሻይ ቡና እያላችሁ እናንተም ተነጋገሩ፡፡ ሃሳብ ካላችሁም በኮመንት ሰንዝሩ፡፡ የገበያኑ ቻናል አንዳንድ ችግሮች እስኪስተካከሉ ለሙከራ በአገልግል ቴቪ ቻናል እና በገበያኑ ላይ (በሁለቱም) ይለቀቃል፡፡ በተመቻችሁ ተከታተሉ፡፡
ቻናሎቹን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ፡፡ ቪዲዮዎቹንም ለወዳጆቻችሁ አጋሩ፡፡ እናመሠግናለን!

#gebeyanu #shaybuna #solomonshumiye #ebs #ebc #etvnews #ethiopianews #subscribe #trending #viralvideo #youtube #ethiopiannews #ethiopiantiktok

Похожие видео

Добавлено: 55 год.
Добавил:
  © 2019-2021
  #ethiopia ሻይ ቡና ተጀመረ #habesha - RusLar.Me