
ጥያቄ- "በኢትዬጵያ ስልክ ነው- ደውለን ነውያገኘንህ ....... ኢትዬጵያ ውስጥ የት አካባቢ ነው የምትቀሳቀሰው?"
ጃል ማሮ- " እሱን እንኳን የኢትዬጵያ ፖሊስ ይድረስበት"
አንደኛውና ሁለተኛው ክፍል ቃለምልልስ በአንድ ላይ ተጣምሮ (ሁለተኛው ላይ የታዬ ደንደአ ምላሽም ተካቶበታል) የሚከተለውን ሊንክ ከፍተው መከታተል ይችላሉ ።
#Ethiopianews
#HachaluHundessa
#JAALMARROO
#KumsaaDirribaa
#JawarMohamed
#BekeleGerba