ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Mirtnesh Tilahun) - ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማነው?

Просмотров: 26, 693   |   Загружено: 8 год.
icon
Gere3025
icon
496
icon
Скачать
iconПодробнее о видео
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Mirtnesh Tilahun) - ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማነው?
ክድህን እጠፍ የሚልህ ማነው
ማዳንህን ተው የሚልህ ማነው
ቢከፋቸውም አሳዳጆቼ
እስካሁን አለሁ ባንተ ፀንቼ/2/
አዝ------------------//
ማለፌ ሲቀር ሕይወት ስሞላ
ሲያልፍ ከላዬ የሞቴ ጥላ
ለምን አዘኑ ሰዱቃውያኑ
ስለከፋቸው ላይቀር ማዳኑ
አዝ------------------//
በባህሩ ዳር ሕመሜን ትቼ
አልጋዬን ባዝል ድኜ በርትቼ
በሰንበት ዳነ ማረው ብላችሁ
ያዳኝ ይሙት ለምን አላችሁ
አዝ------------------//
ስምኦን ዞር በል ይከፈት በሩ
ይብቃህ ሲምረኝ ማንጎራጎሩ
ኃጢያቴን ፈቅዶ ጌታ ከተወው
ምንህ ተጎዳ በእንባዬ ባጥበው
አዝ------------------//
በግንባሬ ላይ አይኔን ቢሰራ
ቢደባልቀኝ ከሚያዩት ጋራ
ፊታችሁ በሀዘን ለምን ጠቆረ
ሁሉን ቻይ ጌታ ስለከበረ
አዝ------------------//
አትዝጉት ደጁን እመላለስ
የተወደደው በእኛ ላይ ይንገስ
የምናቀርበው ለጌትነቱ
የከበረውን ይዘናል ሽቱ

Похожие видео

Добавлено: 56 год.
Добавил:
  © 2019-2021
  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Mirtnesh Tilahun) - ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማነው? - RusLar.Me