#ethiopia መቀጠር መረገም? #habesha

Просмотров: 44, 330   |   Загружено: 1 нд.
icon
GEBEYANU
icon
1, 078
icon
Скачать
iconПодробнее о видео
#ethiopian የጀመረው 15 ሺ ብር ተበድሮ ነው @GEBEYANU

ሻይ ቡና በአዲስ አቀራረብ ሲጀምር የመጀመሪያ እንግዳ ያደረገው ቢጃይ ናይከር ናሪሽ (ኢንጂነር)ን ነው፡፡
ከሰሎሞን ሹምዬ ጋር የነበራቸው ጨዋታ ከግል የስኬት ታሪኩ ባሻገር በኧንትረፕረነርሺፕ እና ሥራ ፈጠራ ዙሪያ ብዙ ጠቃሚ ሃሳቦች የተነሱበት ነው፡፡ ግልጽ እና ቀለል ያለ ነው፡፡ እስከመጨረሻው በጽሞና ለሚከታተል ከራሱ ሕይወት ጋር የሚገናኝ ብዙ ቁምነገር እና ምሳሌነት ያተርፋል ብለን እናምናለን፡፡ ከመጀመሪያው ክፍል ጋር መልካም ቆይታ!

An insightful interview with the prominent #entrepreneur Bejai N. Narish, revealing powerful lessons, bold visions, and the journey behind his success. A must-watch for aspiring leaders and #business enthusiasts.

#gebeyanu #shaybuna #solomonshumiye #ebs #ebc #etvnews #ethiopianews #subscribe #trending #viralvideo #youtube #ethiopiannews #ethiopiantiktok

Похожие видео

Добавлено: 55 год.
Добавил:
  © 2019-2021
  #ethiopia መቀጠር መረገም? #habesha - RusLar.Me