Ethiopian Music: - Harer “ሸጊት ከሃረር ናት “

Просмотров: 242   |   Загружено: 5 год.
icon
Hagere Media
icon
8
icon
Скачать
iconПодробнее о видео
#Ethiopianmusic #Ethiopia #NewayDebebe #HamelmalAbate

“የፍቅር አገር ነው ፤ የተወለድሽበት
ደግ ደግ ካፈራው፣ ደስታ ከሞላበት፤
የሸጋ አገር ነው፤ የተነገረለት፣
ሃረር አዋሽ ማዶ፣ ቆንጆ ልጅ የሞላበት፣”

“ያ ! ሃገረ ለምለም፣ ጥጋብ የሞላበት፤
የቡናው አበባ፣ ሽታው ካወደበት፣
ተወልደሽ ማራኪ፣ ሳታልሚ ገዳይ፤
ሃረር ትዝ ይለኛል፣ አንቺን ሳይ ! አንቺን ሳይ ! “

Похожие видео

Добавлено: 56 год.
Добавил:
  © 2019-2021
  Ethiopian Music: - Harer “ሸጊት ከሃረር ናት “ - RusLar.Me