ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን - ድል አለ በስምሀ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ
- Видео
- О видео
- Скачать
- Поделиться
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን - ድል አለ በስምሀ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን - ድል አለ በስምሀ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ 'ድል አለ በስምህ' ድል አለ በስምሀ ድል አለ በቃልህ/2/ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ ባህር ይከፈላል መድሐኔዓለም ስልህ አዝ.... ቃዴስን ታላቁን በረሃ አለፍነው ሳንጠማ ውሃ ፈርኦንን ከባህር የጣለው ጌታዬ የፀና ስምህ ነው አምላኬ የፀና ሰምህ ነው አዝ........ በእልልታ ቢፈርስ ኢያሪኮ ጠላትም ቢወድቅ ተማርኮ ቢሰጠን ለኛ ከተማው የሆነው ሁሉ ካንተ ነው/2/ አዝ............. ከጥፋት ጥልቁ ብናመልጥ የፋራ ውሃ ቢጣፍጥ ብንበላ መና ከሰማይ ስለሆንክ ነው አዶናይ ሰለሆንክ ነው ሁሉን ቻይ አዝ.................. የቆምነው ዛሬ በሕይወት ስምህን አርገን ነው ጉልበት ከሜዳ ተጠርተን ብንነግስ ሆነህ ነው ክብርና ሞገስ/2/ አዝ.......................... ድል አለ በስምሀ ድል አለ በቃልህ/2/ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ ባህር ይከፈላል መድሐኔዓለም ስልህ
20, 701 | 8 год. назад | 438 - 0
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን - ድል አለ በስምሀ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ
"ድል አለ በስምህ"
ድል አለ በስምሀ ድል አለ በቃልህ/2/
ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ
ባህር ይከፈላል መድሐኔዓለም ስልህ
አዝ....
ቃዴስን ታላቁን በረሃ
አለፍነው ሳንጠማ ውሃ
ፈርኦንን ከባህር የጣለው
ጌታዬ የፀና ስምህ ነው
አምላኬ የፀና ሰምህ ነው
አዝ........
በእልልታ ቢፈርስ ኢያሪኮ
ጠላትም ቢወድቅ ተማርኮ
ቢሰጠን ለኛ ከተማው
የሆነው ሁሉ ካንተ ነው/2/
አዝ.............
ከጥፋት ጥልቁ ብናመልጥ
የፋራ ውሃ ቢጣፍጥ
ብንበላ መና ከሰማይ
ስለሆንክ ነው አዶናይ
ሰለሆንክ ነው ሁሉን ቻይ
አዝ..................
የቆምነው ዛሬ በሕይወት
ስምህን አርገን ነው ጉልበት
ከሜዳ ተጠርተን ብንነግስ
ሆነህ ነው ክብርና ሞገስ/2/
አዝ..........................
ድል አለ በስምሀ ድል አለ በቃልህ/2/
ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ
ባህር ይከፈላል መድሐኔዓለም ስልህ

Чтобы скачать видео "ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን - ድል አለ በስምሀ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ" передвинте ползунок вправо
- Комментарии
Комментарии ФБ