ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Mirtnesh Tilahun) - ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማነው?
- Видео
- О видео
- Скачать
- Поделиться
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Mirtnesh Tilahun) - ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማነው?
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Mirtnesh Tilahun) - ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማነው? ክድህን እጠፍ የሚልህ ማነው ማዳንህን ተው የሚልህ ማነው ቢከፋቸውም አሳዳጆቼ እስካሁን አለሁ ባንተ ፀንቼ/2/ አዝ------------------// ማለፌ ሲቀር ሕይወት ስሞላ ሲያልፍ ከላዬ የሞቴ ጥላ ለምን አዘኑ ሰዱቃውያኑ ስለከፋቸው ላይቀር ማዳኑ አዝ------------------// በባህሩ ዳር ሕመሜን ትቼ አልጋዬን ባዝል ድኜ በርትቼ በሰንበት ዳነ ማረው ብላችሁ ያዳኝ ይሙት ለምን አላችሁ አዝ------------------// ስምኦን ዞር በል ይከፈት በሩ ይብቃህ ሲምረኝ ማንጎራጎሩ ኃጢያቴን ፈቅዶ ጌታ ከተወው ምንህ ተጎዳ በእንባዬ ባጥበው አዝ------------------// በግንባሬ ላይ አይኔን ቢሰራ ቢደባልቀኝ ከሚያዩት ጋራ ፊታችሁ በሀዘን ለምን ጠቆረ ሁሉን ቻይ ጌታ ስለከበረ አዝ------------------// አትዝጉት ደጁን እመላለስ የተወደደው በእኛ ላይ ይንገስ የምናቀርበው ለጌትነቱ የከበረውን ይዘናል ሽቱ
26, 692 | 8 год. назад | 496 - 0
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Mirtnesh Tilahun) - ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማነው?
ክድህን እጠፍ የሚልህ ማነው
ማዳንህን ተው የሚልህ ማነው
ቢከፋቸውም አሳዳጆቼ
እስካሁን አለሁ ባንተ ፀንቼ/2/
አዝ------------------//
ማለፌ ሲቀር ሕይወት ስሞላ
ሲያልፍ ከላዬ የሞቴ ጥላ
ለምን አዘኑ ሰዱቃውያኑ
ስለከፋቸው ላይቀር ማዳኑ
አዝ------------------//
በባህሩ ዳር ሕመሜን ትቼ
አልጋዬን ባዝል ድኜ በርትቼ
በሰንበት ዳነ ማረው ብላችሁ
ያዳኝ ይሙት ለምን አላችሁ
አዝ------------------//
ስምኦን ዞር በል ይከፈት በሩ
ይብቃህ ሲምረኝ ማንጎራጎሩ
ኃጢያቴን ፈቅዶ ጌታ ከተወው
ምንህ ተጎዳ በእንባዬ ባጥበው
አዝ------------------//
በግንባሬ ላይ አይኔን ቢሰራ
ቢደባልቀኝ ከሚያዩት ጋራ
ፊታችሁ በሀዘን ለምን ጠቆረ
ሁሉን ቻይ ጌታ ስለከበረ
አዝ------------------//
አትዝጉት ደጁን እመላለስ
የተወደደው በእኛ ላይ ይንገስ
የምናቀርበው ለጌትነቱ
የከበረውን ይዘናል ሽቱ

Чтобы скачать видео "ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Mirtnesh Tilahun) - ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማነው?" передвинте ползунок вправо
- Комментарии
Комментарии ФБ